ስብሰባዎች

ስብሰባዎች

በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ዉስጥ የሚደረግ ማንኛዉም ስብሰባና ልዩ ዝግጅት በሠለጠነና ልምድ ባለዉ የሆቴሉ ባለሙያ ማኔጀር አማካኝነት ታቅዶ በጥንቃቄ ይመራል በሆቴላችን ማንኛዉም ዓይነት ስብሰባና ልዩ ዝግጅት ለማካሄድ ከፈለጉ ስጋት አይግባዎት /አያስቡ ከጠበቁት በላይ በተሳካ ሁኔታ ይከናወናል ፡፡

Hotel (19)

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

ታሪካዊዋ የአዲስ አበባ ከተማ ካላት መስህብ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ እርካታ ሰጪ አገልግሎት በሆቴላችን ያገኛሉ፤ ንቁና ታዛዥ ሠራተኞቻችን እያንዳንዱን የሚያስፈልጎዎትን አገልግሎት ለሟሟላት ዝግጁ ስለሆኑ ለሥራም ሆነ ለመዝናናት ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን በመምረጥዎ ዕድለኛ ንዎት፡፡

ይጎብኙን

ሜክሲኮ ራስ አበበ አረጋይ ጎዳና
+251 115 315057
+251 115 518477 / 2024
info@wabeshebellehotel.com.et

አድራሻችን