የማረፊያ ክፍሎች

የማረፊያ ክፍሎች

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ከሲጋራ ጭስ ነጻ የሆነ ሆቴል ሲሆን በቀን ሁለት ጊዜ አግልግሎት ይሰጣል በተጨማሪም የመኝታ ክፍሎቻችን ሰፋፊና ምቹ ከመሆናቸዉም በላይ አብዛኛዎቹ ሰገነት/ ባልኮኒ ያላቸዉና የሽቦ አልባ የኢንተርኔት /ዋይ ፋይ አግልግሎት አላቸዉ ፡፡

የመኝታ ክፍሎቻችን ዓይነቶችና ዋጋቸዉ

Ethiopian Citizens and Persons who have an Ethiopian resident card. 

Executive Suites

ኤክሲኩቲቭ ሱዊት

Single Occupancy | 1300 ETB
Double Occupancy | 1450 ETB

Suite

ስዊት

Single Occupancy | 1075 ETB
Double Occupancy | 1225 ETB

Deluxe

ዴሉክስ

Single Occupancy | 950 ETB
Double Occupancy | 1050 ETB

Standard

ስታንዳርድ / ሲንግል ወይም ደብል አልጋ

Single Occupancy | 850 ETB
Double Occupancy | 950 ETB

ዋጋ  ለኢትዮጵያውያን  ዜጎች ነው።

ማሳሰቢያ- ከፍ ሲል የተሰጡት ዋጋዎች አርኪ የሆነ የቁርስ ቡፌንም ይጨምራል፡፡ 

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

ታሪካዊዋ የአዲስ አበባ ከተማ ካላት መስህብ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ እርካታ ሰጪ አገልግሎት በሆቴላችን ያገኛሉ፤ ንቁና ታዛዥ ሠራተኞቻችን እያንዳንዱን የሚያስፈልጎዎትን አገልግሎት ለሟሟላት ዝግጁ ስለሆኑ ለሥራም ሆነ ለመዝናናት ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን በመምረጥዎ ዕድለኛ ንዎት፡፡

ይጎብኙን

ሜክሲኮ ራስ አበበ አረጋይ ጎዳና
+251 115 315057
+251 115 518477 / 2024
info@wabeshebellehotel.com.et

አድራሻችን