መግቢያ

የማረፊያ ክፍሎች

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ከሲጋራ ጭስ ነጻ የሆነ ሆቴል ሲሆን በቀን ሁለት ጊዜ አግልግሎት ይሰጣል በተጨማሪም የመኝታ ክፍሎቻችን ሰፋፊና ምቹ ከመሆናቸዉም በላይ አብዛኛዎቹ ሰገነት/ ባልኮኒ ያላቸዉና የሽቦ አልባ የኢንተርኔት /ዋይ ፋይ አግልግሎት አላቸዉ ፡፡

ልዩ ልዩ ምግቦች

ልዩ ልዩ የአውሮፓ ምግቦች ምርጫ የሚቀርብሎት ሲሆን እንግዶቻችን እንደምርጫቸው ሳንዱዊች፤ፒዛ ወይም ዲዘርት ከባር ሚኑ ላይ በማዘዝ በልዩ ሁኔታ ከተዘጋጁት የኮክቴል አይነቶች ከአንዱ አይነት ጋር በማጣጣም መጠቀም ይችላሉ!

ለመዝናኛ አመቺ

ካሉን ሦስት የምግብ አዳራሾች/ሬስቶራንቶች በአንዱ በመመገብ ይደሰቱ ወይም የማረፊያ ክፍል በመያዝ 24 ሰዓት አግልግሎት የሚሰጠዉን የክፍል ዉስጥ መስተንግዶ ይጠቀሙ በሎቢ ባራችን በመገኘት የሚያሰኝዎትን/የመረጡትን መጠጥ በማዘዝ ጥምዎን ያርኩ!

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

ከቦሌ አለም -አቀፍ አየር ማረፊያ በቅርብ ርቀት በመሀል አዲስ አበባ ዉስጥ በተመቻቸ ማዕከል ላይ የሚገኘዉ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ዝነኛዉ ብሔራዊ ቴያትርን ፤ የቀይ ሽብር ሰማዕታት ሙዝየምን ና ልዩልዩ ሬስቶራንቶችን ለመጎብኘት ምቹ ሁኔታን ይፈጥርሎታል፡፡ ሞቅ ደመቅ ያለ ግብዣ አዲስ አበባ ከተማ ያለዉ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተወዳዳሪ የሌለዉ ልዩ መስተንግዶ ያቀርብልዎታል! ታሪካዊዋ የአዲስ አበባ ከተማ ካላት መስህብ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ እርካታ ሰጪ አገልግሎት በሆቴላችን ያገኛሉ፤ ንቁና ታዛዥ ሠራተኞቻችን እያንዳንዱን የሚያሰኝዎትንና የሚያስፈልጎዎትን አገልግሎት ለሟሟላት ዝግጁ ስለሆኑ ለሥራም /ቢዝነስ ሆነ ለመዝናናት ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን በመምረጥዎ አልተሳሳቱም /ዕድለኛ ንዎት፡፡

ምስሎች

Hotel (18)

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

ታሪካዊዋ የአዲስ አበባ ከተማ ካላት መስህብ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ እርካታ ሰጪ አገልግሎት በሆቴላችን ያገኛሉ፤ ንቁና ታዛዥ ሠራተኞቻችን እያንዳንዱን የሚያስፈልጎዎትን አገልግሎት ለሟሟላት ዝግጁ ስለሆኑ ለሥራም ሆነ ለመዝናናት ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን በመምረጥዎ ዕድለኛ ንዎት፡፡

ይጎብኙን

ሜክሲኮ ራስ አበበ አረጋይ ጎዳና
+251 115 315057
+251 115 518477 / 2024
info@wabeshebellehotel.com.et

አድራሻችን